ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 11:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ከመንግሥቱም ሁሉ ኀይል ጋር ይመጣ ዘንድ ፊቱን ያቀናል፤ ከእርሱም ጋር አንድነትን ያደርጋል፤ ለጥፋቱም ሴት ልጅ ትሰጠዋለች፤ እርስዋም አትጸናም፤ ለእርሱም አትሆንም። ምዕራፉን ተመልከት |