ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 11:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 “ልጆቹም ይዋጋሉ፤ ብዙ ሕዝብንና ሠራዊትን ይሰበስባሉ፤ እርሱም ይመጣል፤ ይበረታማል፤ ያልፍማል፤ ተመልሶም እስከ አምባው ድረስ ይዋጋል። ምዕራፉን ተመልከት |