ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 1:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ዳንኤልም ከንጉሡ ማዕድ እንዳይበላ፥ ከሚጠጣውም ጠጅ እንዳይጠጣ በልቡ ጨከነ፤ እንዳያበላውም የጃንደረቦቹን አለቃ ለመነው። ምዕራፉን ተመልከት |