ቈላስይስ 3:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 የሚበድል ግን ፍዳውን ያገኛል፤ እርሱም አያደላለትም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 በደለኛውም የእጁን ያገኛል፤ አድልዎም የለም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 የሚበድልም እንደ በደሉ መጠን ብድራቱን ይቀበላል፤ ለሰው ፊትም አድልዎ የለምና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 በእግዚአብሔር ዘንድ አድልዎ ስለሌለ ክፉ የሚሠራም ስለ ክፉ ሥራው ቅጣቱን ይቀበላል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 የሚበድልም የበደለውን በብድራት ይቀበላል፥ ለሰው ፊትም አድልዎ የለም። ምዕራፉን ተመልከት |