ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 4:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 መከራ ያጸኑብሽና በውድቀትሽም ደስ ያላቸው ይጐሰቍላሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 መከራ ያጸኑብሽና በውድቀትሽ የተደሰቱ ሰዎች ይጐሰቁላሉ። ምዕራፉን ተመልከት |