ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 4:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ቅምጥሎች በሻካረው መንገድ ሄዱ፤ ጠላቶችም እንደ ተዘረፉ በጎች ነጠቋቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ለግላጋ ልጆቼ በሻከረው መንገድ ሄዱ፤ እንደ ተዘረፉ መንጋዎች በጠላቶች ተወስደው ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |