ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 4:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ልጆች ተጽናኑ፤ ወደ አምላክም ጩኹ፤ ከጠላቶቻችሁ እጅና አገዛዝ ያወጣችኋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ልጆቼ ጽኑ፥ ወደ እግዚአብሔር ጩኹ፤ ከጠላቶቻችሁ አገዛዝና እጅ ያወጣችኋል። ምዕራፉን ተመልከት |