ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 4:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 የሰላም ልብሴን አወለቅሁ፤ የመከራዬንም ማቅ ለበስሁ፤ በዘመኔም ወደ ዘለዓለማዊው አምላክ እጮሃለሁ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 የሰላም ልብሴን አወለቅሁ፥ ለልመናዬም ማቅን ለበስሁ፤ በዘመኔን ሁሉ ወደ ዘላለማዊው እጮሃለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |