ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 3:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ሁሉን የሚያውቅ ያውቃታል፤ በጥበቡም አገኛት። ምድርን የፈጠረ ለዘለዓለም በእንስሳት ሞላት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ነገር ግን ሁሉን ነገር የሚያውቅ ሰው ያውቃታል፥ በማስተዋሉም አገኛት። ምድርን ለዘለዓለም ያዘጋጀ በአራት እግር አራዊት ሞልቷታል፤ ምዕራፉን ተመልከት |