ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 3:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ከጥንት ጀምሮ ቁመታቸው ረዥም የሆነ፥ ጦርነትንም የሚያውቁ ረዐይት የሚባሉ በዚያ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ከጥንት ጀምሮ የታወቁ፥ ቁመታቸው ረጅም የሆነ፥ ጦርነትንም የሚያውቁ፥ ግዙፎቹ የተወለዱት እዚያ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |