ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 3:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በምድር ጥበብን የሚፈልጓት የአጋር ልጆችም የሚጫወቱባት፥ ዕውቀትንም የሚፈልጓት፥ የመርያንና የቴምና ነጋዴዎችም የጥበብን ጐዳና አላወቁም፤ ፍለጋዋንም አላስተዋሉም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 በምድር ላይ ማስተዋልን የሚፈልጉ የአጋር ልጆች፥ የሜራንና የቴማን ነጋዴዎች፥ የተረት የሚነግሩና ማስተዋልን የሚፈልጉ የጥበብን መንገድ አላወቁም፤ መንገዶቿን አላስታወሱም። ምዕራፉን ተመልከት |