ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 2:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ቃልህን አልሰማንም፤ ለባቢሎንም ንጉሥ አልተገዛንም፤ የንጉሦቻችን ዐፅሞችና የአባቶቻችን ዐፅሞች ከቦታቸው እንደሚወጡ በባሮችህ ነቢያት እጅ የተናገርኸውም ደረሰብን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ነገር ግን የባቢሎን ንጉሥ ለማገልገል ድምጽህን አልሰማም፤ የንጉሦቻችን ዐፅሞችና የአባቶቻችን ዐፅሞች ከቦታቸው እንደሚወጡ በአገልጋዮችህ በነቢያት እጅ የተናገርኸው ቃል ፈጸምከው። ምዕራፉን ተመልከት |