ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 2:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 የደስታና የሐሤት ድምፅ፥ የወንድ ሙሽራና የሴት ሙሽራ ድምፅ ከይሁዳ ከተሞችና ከኢየሩሳሌም ውጭ ይጠፋል፤ ምድርም ሁሉ ከነዋሪዎች ምድረ በዳ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 የሣቅና የደስታ ድምጽ፥ የሙሽራና የሙሽሪት ድምጽ ከይሁዳ ከተሞችና ከኢየሩሳሌም እንዲቋረጥ አደርጋለሁ፥ ምድሪቱ በሙሉ ነዋሪዎች የሌሉበት በረሀ ትሆናለች። ምዕራፉን ተመልከት |