ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 1:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ወደ እናንተ የላክናትን ይህችንም ደብዳቤ አንብቡአት፤ በበዓል ቀንና በተወደደውም ዕለት በእግዚአብሔር ቤት ተናዘዙ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በበዓል ቀኖችና በተመደቡ ቀኖችና ንስሐችሁን በጌታ ቤት ለማድረግ ይህንን የምንልክላችሁን መጽሐፍ አንብቡ።” ምዕራፉን ተመልከት |