ሐዋርያት ሥራ 8:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የተበተኑት ግን እየተዘዋወሩ የእግዚአብሔርን ቃል ሰበኩ፥ አስተማሩም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የተበተኑትም በሄዱበት ሁሉ ቃሉን ሰበኩ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የተበተኑትም ቃሉን እየሰበኩ ዞሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የተበተኑትም አማኞች በሄዱበት ስፍራ ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል ያስተምሩ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 የተበተኑትም ቃሉን እየሰበኩ ዞሩ። ምዕራፉን ተመልከት |