ሐዋርያት ሥራ 5:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ከእነርሱም ጐልማሶች ተነሥተው ገነዙት፤ ተሸክመውም ወስደው ቀበሩት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ጕልማሶችም ተነሥተው አስከሬኑን ገነዙት፤ ወስደውም ቀበሩት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ጐበዞችም ተነሥተው ከፈኑት፤ አውጥተውም ቀበሩት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ጐልማሶች ተነሥተው አስከሬኑን ከፈኑና ወስደው ቀበሩት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ጐበዞችም ተነሥተው ከፈኑት አውጥተውም ቀበሩት። ምዕራፉን ተመልከት |