ሐዋርያት ሥራ 24:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 “ክቡር ፊልክስ ሆይ፥ በዘመንህ ብዙ ሰላምን አግኝተናል፤ በጥበብህም በየጊዜው በየሀገሩ የሕዝቡ ኑሮ የተሻሻለ ሆኖአል፤ ሥርዐትህንም በሁሉ ዘንድ ስትመሰገን አግኝተናታል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ክቡር ፊልክስ ሆይ፤ በየቦታውና በየጊዜው ይህን ውለታ በታላቅ ምስጋና እንቀበላለን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 እጅግ የተከበርክ ፊልክስ ይህን መልካም አድራጎትህን በየቦታውና በየጊዜው የምንቀበለው ከፍ ባለ ምስጋና ነው። ምዕራፉን ተመልከት |