ሐዋርያት ሥራ 21:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ወደ ፊንቄም የሚያልፍ መርከብ አግኝተን በዚያ ላይ ተሳፍረን ሄድን። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 በዚያም ወደ ፊንቄ የሚሄድ መርከብ ስላገኘን፣ ተሳፍረን ጕዟችንን ቀጠልን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ወደ ፊንቄም የሚሻገር መርከብ አግኝተን ገባንና ተነሣን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እዚያም ወደ ፊንቄ አገር የምትሄድ መርከብ አገኘንና በእርስዋ ተሳፍረን፤ ጒዞአችንን ቀጠልን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ወደ ፊንቄም የሚሻገር መርከብ አግኝተን ገባንና ተነሣን። ምዕራፉን ተመልከት |