ሐዋርያት ሥራ 2:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ነገር ግን ይህ በነቢዩ በኢዩኤል የተባለው ነው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ነገር ግን ይህ በነቢዩ በኢዩኤል እንዲህ ተብሎ የተነገረ ነው፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ነገር ግን ይህ በነቢዩ በኢዩኤል የተባለው ነው፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ነገር ግን ይህ የሆነው ነቢዩ ኢዩኤል እንዲህ ሲል የተናገረው ቃል እንዲፈጸም ነው፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ነገር ግን ይህ በነቢዩ በኢዩኤል የተባለው ነው፦ ምዕራፉን ተመልከት |