ሐዋርያት ሥራ 10:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ነገሩንም ሁሉ ነግሮ ወደ ኢዮጴ ከተማ ላካቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 የሆነውንም ነገር ሁሉ ከነገራቸው በኋላ ወደ ኢዮጴ ላካቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ነገሩን ሁሉ ተረከላቸው፤ ወደ ኢዮጴም ላካቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ሁሉንም ነገር ከነገራቸው በኋላ ወደ ኢዮጴ ላካቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ነገሩን ሁሉ ተረከላቸው ወደ ኢዮጴም ላካቸው። ምዕራፉን ተመልከት |