ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ኤርምያስም “ንስሓ ግቡ፤ እነሆ፥ የጽድቅ መልአክ ይመጣል፤ ለብዙ ዘመንም ወደምትኖሩበት ቦታችሁ ይመልሳችኋል” ብሎ ወደ እነርሱ ላከ። እነርሱም ደስ ብሏቸው ስለ ሕዝቡ መሥዋዕት እየሠዉ ሰባት ቀን ተቀመጡ። ምዕራፉን ተመልከት |