ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 “ከእኛ ተሰውራችሁ ስለ ወጣችሁ እናንተንና ሴቶች ልጆቻችሁን እንዳንቀበላችሁ በአምላካችን ስም ምለናልና ስለዚህ ነገር በደላችሁ፤ ወደ ሀገራችንም አትገቡም” አሏቸው። ምዕራፉን ተመልከት |