ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 9:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 የኀጢአተኞች ሰዎች ነፍስ ግን በጨለማ ትኖራለች፤ መቃብራትም በተከፈቱ ጊዜ ሥጋዎች ይነሣሉ፤ ነፍሳትም ቀድሞ ወደ ተለዩአቸው ሥጋዎች ይመለሳሉ። ምዕራፉን ተመልከት |