ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 9:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ያመሰግኑት ዘንድ ያለ ጥርጥርም በቀና ልቡና አምልኮቱን ያውቁ ዘንድ፥ ከፈጠራቸውና ከመገባቸው፥ ከአከበራቸውና ከአሳደጋቸው ከእግዚአብሔርም ብቻ በቀር ለሌሎች አማልክት የሚሰግዱ እንዳይሆኑ እርሱ ሰውን በመልኩና በምሳሌው ፈጥሮታልና ልብንና ኵላሊትን ይመረምራል። ምዕራፉን ተመልከት |