ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 9:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 መንግሥትህም ለልጅ ልጅ ዘመንና ለዘለዓለም አይሻርም፤ እርሱን የሚገዛው የለም፤ እርሱ ግን ሁሉን ይገዛል፤ ሁሉንም ያያል። ምዕራፉን ተመልከት |