ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 9:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ዳግመኛም እንዲህ አለ፥ “መንግሥትህ የዘለዓለም መንግሥት ነው፤ አገዛዝህም ለልጅ ልጅ ነው፥” አንተ መንግሥትን ከሳኦል ወስደህ ለዳዊት ሰጠህ። ምዕራፉን ተመልከት |