ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 9:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የሰማይና የምድር መንግሥት ለእርሱ ብቻ ነውና፤ ከሃሊነትም፥ መንግሥትም ለእርሱ ነውና፤ መራራትና ይቅር ማለትም ለእርሱ ብቻ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |