ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 9:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እንዳይቈጣባችሁ፥ በአንድ ጊዜም እንዳያጠፋችሁ፥ በቍጣውም እንዳይገርፋችሁ፥ ቀድሞ ከነበራችሁበት ከአባቶቻችሁ ርስትም እንዳትወጡ፥ ማደሪያችሁም እስከ ዘለዓለሙ ድረስ መውጫ በሌለበት በገሃነም እንዳይሆን ከትእዛዙና ከሕጉ አትውጡ። ምዕራፉን ተመልከት |