ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 9:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ሁሉንም እንደ ለመኑት ይሰጣቸዋል፥ ፈቃዳቸውንም ይፈጽምላቸዋል፤ ከእግዚአብሔር ትእዛዝ አትውጡ፤ የእግዚአብሔርንም ፈቃድ ፈጽሙ። ምዕራፉን ተመልከት |