ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 6:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ሕይወቱም ከእግዚአብሔር ራቀ” ብሎ እንደ ተናገረ፥ ያለ ልክ የሆድ ጥጋብ እንዳለሌ ፈረስ መሆን ነውና፥ ያለ ልክ መብላትና መጠጣት፥ ማመንዘርም እንደ ምድረ በዳ እሪያ መሆን ነውና። ምዕራፉን ተመልከት |