ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 5:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ለባልንጀራህ በማስመሰል ቃልህን በሐሰት እውነተኛ እንዲሆን ታደርጋለህና፤ አንተ ግን ሐሰት እንደ ተናገርህ ታውቀዋለህ። ምዕራፉን ተመልከት |