ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 5:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ባልንጀራህንም ብትከዳው፥ በእግዚአብሔርም ስም በሐሰት ብትምል፥ እንደ ሥራህ ፍዳህን ትቀበላለህና። ምዕራፉን ተመልከት |