ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 5:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ክፉ ሥራን ብታበዛ ግን ወዮልህ፤ እንደ እጅህ ሥራና እንደ ልቡናህ ክፋት ፍዳህን ትቀበላለህና በባልንጀራህ ክፉ እንደ ሠራህበት፥ እግዚአብሔርንም እንዳልፈራኸው እንደ ሥራህ ፍዳህን ትቀበላለህና። ምዕራፉን ተመልከት |