ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 5:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በጎ ነገርንም ብታበዛ፥ ሙታን በሚነሡበት ቀን ደስ ይልህና ሐሤት ታደርግ ዘንድ ለአንተ መልካም ይሆንልሃል። ምዕራፉን ተመልከት |