ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 5:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ትእዛዙንም ባፈረስህ ጊዜ ከዚያ ከገነት አሜከላና እሾህ ወደምታበቅል፥ በአንተም ምክንያት ወደ ረገማት ወደዚች ምድር አወጣህ። ምዕራፉን ተመልከት |