ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 5:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ገንዘባችሁም ቢበዛ ልቡናችሁን አታኵሩ፤ የኀጢአተኞች ሰዎች ገንዘብ ከምድጃ እንደሚወጣ፥ ነፋስም እንደሚወስደው እንደ ጢስ ነውና፥ ከብዙ የኀጢአተኞች ገንዘብ በእውነት ያለ ጥቂት ገንዘብ ይሻላል። ምዕራፉን ተመልከት |