ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 5:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ሰዎች ሆይ በሚገባ በእጃችሁ ሥራ ተመገቡ እንጂ ቅሚያን አትታመኗት፤ በማይገባ ያለ ፍርድ በመቀማትና በመንጠቅ የሰውን ገንዘብ ትበሉ ዘንድ አትውደዱ። ምዕራፉን ተመልከት |