ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 5:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ሰዎች ሆይ ሚዛንንና ላዳንን በማሳበል፥ የሌላውንም ገንዘብ በመስረቅና በዐመፅ ወደ ገንዘባችሁ በመጨመር፥ የባልንጀራችሁንም ገንዘብ፥ የባልንጀራችሁንም እርሻ በመድፈር፥ ለባልንጀራችሁ ያይደለ ለራሳችሁ ትርፍ በምታደርጉት ሁሉ ዐመፅን ተስፋ አታድርጓት። ምዕራፉን ተመልከት |