ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 5:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ዳግመኛም “ሐሰተኞች የአዳም ልጆች ሚዛንን ሐሰተኛ ያደርጋሉ፤ እነርሱስ መቼም መች ከከንቱ ወደ ከንቱ ይሄዳሉ” ብሏልና። ምዕራፉን ተመልከት |