ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 5:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በንጹሕ ልቡናህም እሰጣለሁ ባልህ ጊዜ አጋንንት እንደ ውሾች ደጅ ይጠኑሃል፤ ሁሉንም ያስረሱሃል፤ ብትነሣም፥ ትሰጥ ዘንድ ብትወድም የማይጠቅምህንና የማትበላውን ገንዘብ ታደልብ ዘንድ የዚህ ዓለም ገንዘብ ያስጎመጅሃል፤ “ይሰበስባሉ፤ የሚሰበስቡለትንም አያውቁም” ብሏልና። ምዕራፉን ተመልከት |