ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 5:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የፈጠረህን ዕወቀው፤ ያጸናህና ያዳነህ የእስራኤልን ቅዱስም አትርሳው፤ አንተ መሬት ስትሆን በመልኩና በምሳሌው ፈጥሮሃልና ደስ ይልህ ዘንድ፥ ምድርንም ትቈፍራት ዘንድ በገነት አኖረህ። ምዕራፉን ተመልከት |