ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 4:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እንደ አንተ ያለ መፍጠር የማይቻለው መስሎህ አንተ የፈጠረህ የእግዚአብሔርን ምስጋና በዘነጋህ ጊዜ፥ ዐሥረኛ ነገድ አድርጎ የፈጠረህ የእግዚአብሔር ምስጋናው እንዳይጐድል አንተም ከወንድሞችህ አንድነት በተለየህ ጊዜ የፈጠረህ የእግዚአብሔር ምስጋናው እንዳይጐድል፥ ምዕራፉን ተመልከት |