ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 4:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 አንተ ግን በመልክህ ከተፈጠሩ ከነገድህና ከሠራዊትህ ጋር ሁልጊዜ ታመሰግነው ዘንድ ምስጋናህን በትዕቢትህና በስንፍናህ አጠፋህ። ምዕራፉን ተመልከት |