ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 4:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እግዚአብሔርን የሚወዱ ግን እንደ ቅዱሳን መላእክት ለእርሱ ወገኖቹ ይሆናሉ፤ የሚያመሰግኑት ሱራፌልና ኪሩቤልም ክንፎቻቸውን ዘርግተው ያለማቋረጥ ያመሰግናሉ። ምዕራፉን ተመልከት |