ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 4:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 አንተ ግን ከመላእክቱ ጋራ ታመሰግነው ዘንድ እንደ አንተ ካሉት ሁሉ ይልቅ መርጦ የሰጠህ እግዚአብሔር በትዕቢትህ ከፍ ያለ ዙፋንን ነሳህ። ምዕራፉን ተመልከት |