ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 4:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 አንተም ለፈጣሪህ በንስሓ ተናዘዝ፤ በእርሱ ላይና በእጁ ሥራ ላይም በደልን አታብዛ፤ እነርሱ ሥጋውያንና ደማውያን ስለ ሆኑ የፈጠራቸው እግዚአብሔር ድካማቸውን ያውቃልና። ምዕራፉን ተመልከት |