ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 4:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ነገር ግን በድሎ በፈጣሪው በእግዚአብሔር ፊት የሚናዘዝና የሚያለቅስ፥ እርሱ በእውነት ንስሓ ገባ፤ የጌታውንም ልብ ያራራ ዘንድ የመዳኑን መንገድ አገኘ፤ በጌታውም ፊት ተናዘዘ፤ ጌታውም በባሪያው ላይ ይቈጣ ዘንድ ቀድሞ ከመከረበት ያቃልልለታል፤ በብዙ ንስሓና ስግደት ተናዝዞአልና። የቀደመ ኀጢአቱንም ይቅር ይለዋል። ምዕራፉን ተመልከት |