ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 4:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 አንተ ግን በልብህ ትዕቢት በንስሓ መናዘዝ ተሳነህ። በድሎ በንስሓ የማይናዘዝ ሰው ከቀድሞ በደሉ ይልቅ በደሉን ያከፋልና። ምዕራፉን ተመልከት |