ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 4:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የፈጣሪያቸው የእግዚአብሔርን ሕግ የጠበቁ ግን የእርሱ እድል ፋንታ ያደርጋቸው ዘንድ፥ የፈጣሪያቸው የእግዚአብሔርንም ሕግ እንዳንተ ካልተላለፉ ከቅዱሳን መላእክቱ ጋር ያመሰግኑት ዘንድ ከክፉ ሥራህ ከሰወራቸው ከፈጣሪያቸው ከእግዚአብሔር ጋር ደስ ይላቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |