ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 4:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ያንም ስሕተት የፈጠረው እርሱ አይደለም። ከአንተ የተገኘ ነው እንጂ፥ ወንጀልን ፈጥረህ አውጥተኸዋልና። በትዕቢትህም ከአንተ ጋራ ወደ አንተ ጥፋት ወሰድኸው። ምዕራፉን ተመልከት |